የሀገር መከላከያ ሠራዊቱ ለሰላምና ብሔራዊ ጥቅምን ለማስከበርዝግጁ መሆኑን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሳውቋል፡፡ ወዲህ ኢትዮጵያዊያን ቀይ ባሕርን ጨምሮ ብሔራዊ ጥቅማቸው ላይ አንድ እንዲሆኑና
ለሰላም እንዲተጉ ተጠይቋል፡፡ ወዲያ ደግሞ በምንም መልኩ የማይታረቅ ፍላጎት ያላቸው ግለሰብና ቡድኖች ”የጠላትህ ጠላት ወዳጄ”ከሚል የፖለቲካ ልማድ አልፋታ ብለው ይታያሉ! የፍላጎታቸውን ተቃርኖዎች እንፈትሻለን፡፡ #ሦስትነጥብ

#ፋናሚዲያኮርፖሬሽን #FanaMediaCorporation
#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *